ኒው ደልሂ በኒዩክሌር የሚሰሩትን ባህር ሰርጓጅ መርከቦች ለመገንባት 450 ቢሊየን ሩፒ ወይንም 5 ነጥብ 4 ቢሊየን ዶላር ወጪ እንደምታደርግም ነው ሬውተርስ የሀገሪቱን የደህንነት ምንጮች ጠቅሶ ...
በጄነራል አብዱልፈታህ አልቡራሀን የሚመራው የሱዳን ጦር ዋና ከተማዋ ካርቱምን ድጋሚ ለመቆጣጠር ባስጀመረው በአየር ሀይል የታገዘ ውግያ የተለያዩ ስፍራዎችን ድጋሚ እየተቆጣጠረ እንደሚገኝ እየተነገረ ...
ኢትዮጵያ ከራስ ገዟ ሶማሊላንድ ጋር የመግባቢያ ሰነድ እንደተፈራረመች ሉአላዊነታችን ተደፍሯል የሚል አስተያየት በመስጠት ተቃውሟቸውን ያሰሙት ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ የመጀመሪያ የውጭ ሀገር ...
ዛሬ አስመራ የሚገቡት ፕሬዝዳንት አብዱልፈታህ አልሲሲ ከኤርትራው አቻቸው እና ለሶስት ቀናት ይፋዊ ጉብኝት ትናንት አስመራ ከገቡት የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ ጋር የሶስትዮሽ ምክክር ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ መስከረም 30 2017 ዓ.ም መደበኛ የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ዋጋ ይፋ ሲያደርግ የባለፈውን ሳምንት ተመን አስቀጥሏል። በዚህም አንድ የአሜሪካ ...
በ2010 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ (ዶ/ር) ወደ ስልጣን ከመጡ በኋላ ነበር ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ለ20 ዓመታት ተቋርጦ የነበረውን ግንኙነት ያደሱት፡፡ ይህን ተከትሎም ከሐምሌ 2010 ዓ ...
በአለማችን በአሁኑ ወቅት ከ370 ሚሊየን በላይ ሴቶች (ከስምንቱ አንዱ) ከ18 አመታቸው በፊት ተደፍረዋል አልያም ጾታዊ ጥቃት ደርሶባቸዋል አለ ዩኒሴፍ። የመንግስታቱ ድርጅት የህጻናት መርጃ ድርጅት ...
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን እና የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ እስራኤል በኢራን ላይ ልትወስደው ስላቀደችው የአጻፋ ጥቃት መከሩ። ሁለቱ መሪዎች ለ30 ደቂቃ በስልክ ባደረጉት ...
236 ቢሊዮን ዩሮ ሀብት በመያዝ የዓለማችን ቁጥር አንድ ባለጸጋ የሆነው ኢለን መስክ በ2027 በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ትሪሊየነር ደረጃን እንደሚይዝ የብሉምበርግ ቢሊየነር ሪፖርት ትንበያ ያስረዳል፡፡ ...