በጄነራል አብዱልፈታህ አልቡራሀን የሚመራው የሱዳን ጦር ዋና ከተማዋ ካርቱምን ድጋሚ ለመቆጣጠር ባስጀመረው በአየር ሀይል የታገዘ ውግያ የተለያዩ ስፍራዎችን ድጋሚ እየተቆጣጠረ እንደሚገኝ እየተነገረ ...
ዛሬ አስመራ የሚገቡት ፕሬዝዳንት አብዱልፈታህ አልሲሲ ከኤርትራው አቻቸው እና ለሶስት ቀናት ይፋዊ ጉብኝት ትናንት አስመራ ከገቡት የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ ጋር የሶስትዮሽ ምክክር ...
ኢትዮጵያ ከራስ ገዟ ሶማሊላንድ ጋር የመግባቢያ ሰነድ እንደተፈራረመች ሉአላዊነታችን ተደፍሯል የሚል አስተያየት በመስጠት ተቃውሟቸውን ያሰሙት ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ የመጀመሪያ የውጭ ሀገር ...
በ2010 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ (ዶ/ር) ወደ ስልጣን ከመጡ በኋላ ነበር ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ለ20 ዓመታት ተቋርጦ የነበረውን ግንኙነት ያደሱት፡፡ ይህን ተከትሎም ከሐምሌ 2010 ዓ ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ መስከረም 30 2017 ዓ.ም መደበኛ የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ዋጋ ይፋ ሲያደርግ የባለፈውን ሳምንት ተመን አስቀጥሏል። በዚህም አንድ የአሜሪካ ...
በአለማችን በአሁኑ ወቅት ከ370 ሚሊየን በላይ ሴቶች (ከስምንቱ አንዱ) ከ18 አመታቸው በፊት ተደፍረዋል አልያም ጾታዊ ጥቃት ደርሶባቸዋል አለ ዩኒሴፍ። የመንግስታቱ ድርጅት የህጻናት መርጃ ድርጅት ...
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን እና የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ እስራኤል በኢራን ላይ ልትወስደው ስላቀደችው የአጻፋ ጥቃት መከሩ። ሁለቱ መሪዎች ለ30 ደቂቃ በስልክ ባደረጉት ...
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በአሁኑ ወቅትም ለዚሁ ዓላማ እንዲውል በ50 ሄክታር መሬት ላይ በበቆሎ ተዘርቶ እየለማ መሆኑን የክልሉ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽነር ለማ መሰለ (ዶ/ር) ...
መካከለኛ አደጋ የሚያጋጥማቸው ደግሞ ሂማሊያ ተራራ አካባቢ ያሉ ሀገራት እንደ ቱርክ፣ ሶሪያ፣ ህንድ፣ ኢንዶኔዥያ ናቸው፡፡ በመሬት መንቀጥቀጥ ክስተት ውስጥ የሬክተር ስኬሉ 7 እና ከዛ በላይ ከሆነ ...
የ59 ዓመቱ ካፒቴን ኢሴሂነ ፔህሊቫን ንብረትነቱ የቱርክ አየር መንገድ የሆነ አውሮፕላን አብራሪ ነበር፡፡ ይህ አብራሪ ከአሜሪካዋ ሲያትል ወደ ኢስታንቡል በመብረር ላይ እያለ ህመም ከተሰማው ከጥቂት ...
ባልና ሚስቶቹ ከ24 በላይ ሰዎችን አሁን ካሉበት የእርጅና እድሜ ወደ ወጣትነት እንመልሳለን በሚል አጭበርብረዋል ተብሏል ራጂቭ ኩማር እና ራሽሚ ዱቤይ የተባሉት ህንዳዊያን ባልና ሚስቶች ሲሆኑ በአየር ...
የብራዚል ከፍተኛ ፍርድቤት ዳኛ ከአንድ ወር በላይ በሀገሪቱ ተዘግቶ የቆየው ኤክስ (ትዊተር) በድጋሚ አገልግሎት መስጠት እንዲጀመር ወሰኑ። ዳኛ አሌክሳንደ ደ ሞሬይስ ውሳኔውን ያሳለፉት ቢሊየነሩ ...